ያዕቆብ በዚያ ምድር ሲኖር ሳለ፥ ሮቤል ወደ አባቱ ቁባት ወደ ባላ ገባ። ያዕቆብም ይህን ነገር ሰማ። የያዕቆብ ወንዶች ልጆች ዐሥራ ሁለት ናቸው።
1 ዜና መዋዕል 7:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ንፍታሌም አራት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ያሐጺኤል፥ ጉኒ፥ ዬጼርና ሻሉም ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤ እነርሱም የቢልሃ ዘሮች ነበሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የንፍታሌም ወንዶች ልጆች፤ ያሕጽሔል፣ ጉኒ፣ ዬጽር፣ ሺሌም፤ እነዚህ የባላ ዘሮች ናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የንፍታሌም ልጆች፥ ያሕጽኤል፥ ጉኒ፥ ዬጽር፥ ሺሌም ነበሩ፤ እነርሱም ከባላ የዘር ሐጋቸው ይመዘዛል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የንፍታሌምም ልጆች፥ ያሕጽኤል፥ ጎኒ፥ ዬጽር፥ ሼሌም፥ እነዚህ አራቱ የባላ ልጆች ነበሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የንፍታሌም ልጆች ያሕጽኤል፥ ጉኒ፥ ዬጽር፥ ሺሌም፥ የባላ ልጆች ነበሩ። |
ያዕቆብ በዚያ ምድር ሲኖር ሳለ፥ ሮቤል ወደ አባቱ ቁባት ወደ ባላ ገባ። ያዕቆብም ይህን ነገር ሰማ። የያዕቆብ ወንዶች ልጆች ዐሥራ ሁለት ናቸው።