La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 2:34 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ኤሻን ከሴቶች በቀር ወንዶች ልጆች አልነበሩትም፤ እርሱም ያርሐዕ ተብሎ የሚጠራ አንድ ግብጻዊ አገልጋይ ነበረው፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሶሳን ሴቶች ልጆች እንጂ ወንዶች ልጆች አልነበሩትም። እርሱም ኢዮሄል የተባለ ግብጻዊ አገልጋይ ነበረው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለሶሳንም ሴቶች ልጆች እንጂ ወንዶች ልጆች አልነበሩትም፤ ለሶሳንም ኢዮሄል የተባለ ግብጻዊ አገልጋይ ነበረው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለሶ​ሳ​ንም ሴቶች ልጆች እንጂ ወን​ዶች ልጆች አል​ነ​በ​ሩ​ትም፤ ለሶ​ሳ​ንም ኢዮ​ሄል የተ​ባለ ግብ​ፃዊ አገ​ል​ጋይ ነበ​ረው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ለሶሳንም ሴቶች ልጆች እንጂ ወንዶች ልጆች አልነበሩትም፤ ለሶሳንም ኢዮሄል የተባለ ግብጻዊ አገልጋይ ነበረው።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 2:34
3 Referencias Cruzadas  

አፋይምም ዩሺዒ የተባለውን ወንድ ልጅ ወለደ፤ ዩሺዒም ሼሻን የተባለውን ወንድ ልጅ ወለደ። ሼሻንም አሕላይ የተባለውን ወንድ ልጅ ወለደ።


ዮናታንም ፔሌትና ዛዛ የተባሉ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነዚህ ሁሉ የይራሕመኤል ዘሮች ናቸው።


ለዚህም ለአገልጋዩ ከሴቶች ልጆቹ አንዲቱን ዳረለት፤ ያርሐዕምም ዓታይ ተብሎ የሚጠራ አንድ ወንድ ልጅ ወለደ፤