1 ዜና መዋዕል 1:53 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ቀናዝ፥ ቴማን፥ ሚብዳር፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ቄናዝ፣ ቴማን፣ ሚብሳር፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ቄኔዝ አለቃ፥ ቴማን አለቃ፥ ሚብሳር አለቃ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ቄኔዝ አለቃ፥ ቴማን አለቃ፥ መብሳር አለቃ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አልእቃ ቄኔዝ፥ አለቃ ቴማን፥ አለቃ ሚብሳር፥ |
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ስለ ኤዶም የተናገረው ይህ ነው፦ “የቴማን ከተማ ሕዝብ ከዚህ በፊት የነበራቸውን ጥበብ አጥተዋልን? አማካሪዎቻቸውስ ምክር መስጠት አቅቷቸዋልን? የነበራቸውስ ጥበብ የት ደረሰ?