እነኚህንም እንኳ ሰዎች በመሆናቸው ራራኽላቸው፤ ከሠራዊትህ ፊት ፊት ተርቦችን በመላክ ጥቂት በጥቂት አጠፋሃቸው።
ነገር ግን ሰውን ይቅር እንደምትል እነርሱንም ይቅር አልኻቸው፤ እነርሱንም ጥቂት በጥቂት እንዲያጠፉ ከሠራዊትህ አስቀድሞ የትንኝ ወራሪን ላክህባቸው።