La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 10:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የጥበብን መንገድ ባለመሻት፥ ጥሩውን ለማወቅ ካለመቻላቸው በላይ የስሕተታቸውን መታሰቢያ ጥለው አልፈዋል፤ በዚህም ገበናቸውን ሁሉም ያየዋል።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እነ​ዚህ ጥበ​ብን የተ​ላ​ለፉ ናቸ​ውና ደግ ነገ​ርን ባለ​ማ​ወቅ የደ​ረ​ሰ​ባ​ቸ​ውን መዓት በማ​ወቅ እንደ እነ​ዚያ የጠፉ ብቻ አይ​ደ​ለም። ነገር ግን የበ​ደ​ሉ​ትን በደል መሰ​ወር እን​ዳ​ል​ተ​ቻ​ላ​ቸው መጠን ለስ​ን​ፍ​ና​ቸው መታ​ሰ​ቢ​ያን በዚህ ዓለም ተዉ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 10:8
0 Referencias Cruzadas