La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 41:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሞት ሆይ! ኃይሉ ለደከመበትና ችግር ላጐሳቆለው፥ እርጅና ለተጫነውና የሺህ ጭንቀቶች ጐሬ ለሆነው፥ ለቁጡውና ትዕግሥት ላጣው ፍርድህ አስደሳች ነው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሞት ሆይ፥ ኀይል በሌ​ለው፥ ፈጽ​ሞም ባረጀ፥ ሊያ​ደ​ር​ገ​ውም የሚ​ችል ምንም በሌ​ለው፥ የሚ​ያ​ው​ቀ​ውም በሌ​ለው፥ በድሃ ሰው ላይ በም​ት​መጣ ጊዜ ፍር​ድህ እን​ዴት መል​ካም ነው!

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 41:2
0 Referencias Cruzadas