La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 38:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሠራተኞችና የእጅ ባለሙያዎችም፥ ቀን ከሌት ይደክማሉና እንዲሁ ናቸው። ማኀተሞች የሚቀርጹ፥ አዳዲስ ንድፋቸውንም መልሰው የሚቀርጹ፥ ሥራቸውንም ለማጠናቀቅ ሌትም የሚሠሩ፤ ባተሌዎች በመሆናቸው ጥበብን ለመቅሰም ጊዜ አይኖራቸውም።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሌሊቱ ቀን የሚ​ሆ​ን​ባ​ቸው ጠራ​ቢና የጠ​ራ​ቢ​ዎች አለቃ፥ የማ​ኅ​ተም ቅርጽ የሚ​ቀ​ር​ጹና የሚ​ያ​ለ​ዝቡ ሰዎች እንደ እርሱ ናቸው፤ እነ​ዚ​ህም አሳ​ባ​ቸው ሁሉ በየ​መ​ልኩ መስ​ለው ይሠሩ ዘንድ ነው፤ ምክ​ራ​ቸ​ውም ሁሉ ማኅ​ተ​ሙን ማለ​ዘ​ብን ይጠ​ነ​ቀቁ ዘንድ ነው፤ ትጋ​ታ​ቸ​ውም ሥራ​ቸ​ውን ይፈ​ጽሙ ዘንድ ነው።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 38:27
0 Referencias Cruzadas