ዩዲትም እንዲህ አለችው፦ “የባርያህን ቃል ተቀበል፤ ባርያህ በፊትህ ትናገር፤ በዚች ምሽት ለጌታዬ አንድም የሐሰት ነገርን አልናገርም።
ዮዲትም አለችው፥ “የእኔን የባሪያህን ቃል ተቀበል፤ እኔ ባሪያህ በፊትህ እነግርሃለሁ፤ በዚች ሌሊት እኔ ለጌታዬ ሐሰት ነገርን አልነግርህም።