ማንም ጉዳት አያደርስብሽም፤ እንዲያውም ለጌታዬ ለንጉሥ ናቡከደነፆር ባርያዎች እንደሚደረግላቸው ለአንቺም መልካም ይደረግልሻል።”
ለንጉሡ ለጌታችን ለናቡከደነፆር አሽከሮች እንደምናደርግ ላንቺ ከምናደርገው በጎ ነገር በቀር በአንቺ ክፉ ነገር የሚያደርግ የለም።”