ስለዚህ እኔ ባርያህ ይህን በአወቅሁ ጊዜ ከፊታቸው ኰበለልሁ፤ በምድር ሁሉ ያለ፥ የሰማውን ሁሉ ስለ እነርሱ በሰማ ጊዜ የሚደነቅበት ሥራ ከአንተ ጋር እንድሠራ እግዚአብሔር ላከኝ።
“እኔ ባርያህ ይህን ሁሉ በዐወቅሁ ጊዜ ከእነርሱ ኰበለልሁ፤ የሰማውን ሰውንና ምድርን ሁሉ የሚያስደነግጥ ይህን ሥራ ከአንተ ጋር እሠራ ዘንድ እግዚአብሔር ላከኝ።