ስለዚህ ጌታዬ ሆይ እርሱ የተናረገውን አቅልለህ አትመለከተው። ነገር ግን እውነት ስለሆነ በልብህ አኑረው፤ ሕዝባችን አይቀጣም፤ እግዚአብሔርን ካልበደሉ በስተቀር ሰይፍም ሊያጠፋቸው አይችልም።
አቤቱ ጌታዬ፥ ነገሩን አትናቅ፤ ነገር ግን እውነት ስለሆነ በልብህ አኑረው፤ ፈጣሪያቸውን ካልበደሉ ሕዝባችን ሊጠፉ አይችሉም፤ ሰይፍም ሊያጠፋቸው አይችልም።