La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ዮዲት 10:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እርሷም ለእግዚአብሔር ሰገደች፤ እንዲህም አለቻቸው፦ “ከእኔ ጋር የተነጋገራችሁበትን ነገር ወጥቼ እንድፈጽም የከተማይቱን በር እንዲከፈትልኝ እዘዙ።” እርሷ እንደ ጠየቀችው እንዲከፍቱላት ጐልማሶቹን አዘዙአቸው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እን​ዲ​ህም አለ​ቻ​ቸው፥ “አሁ​ንም ከእ​ና​ንተ ጋራ የተ​ና​ገ​ር​ሁ​ት​ን​ነ​ገር ወጥቼ አደ​ርግ ዘንድ የከ​ተ​ማ​ውን በር የሚ​ከ​ፍ​ት​ልኝ ሰው እዘ​ዙ​ልኝ፤” እንደ ጠየ​ቀ​ችም ይከ​ፍ​ቱ​ላት ዘንድ ጐል​ማ​ሶ​ችን አዘ​ዙ​አ​ቸው።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ዮዲት 10:9
0 Referencias Cruzadas