“ለእስራኤል ልጆች ክብርና ለኢየሩሳሌም ልዕልና የአባቶቻችን አምላክ ሞገስን ይስጥሽ፥ ዕቅድሽንም ያሳካልሽ።”
“ለኢየሩሳሌም ልዕልናና ለእስራኤል ልጆች ክብር በልብሽ ያሰብሽውን ታደርጊ ዘንድ የአባቶቻችን አምላክ ሞገስን ይስጥሽ።” እርሷም ለእግዚአብሔር ሰገደች።