በፊቱ በቆምሽ ጊዜ ልብሽ አይፍራ፥ ይህንን ቃልሽን ንገሪው፤ መልካም ያደርግልሻል።”
በፊቱም በቆምሽ ጊዜ ይህን ነገርሽን ንገሪው እንጂ ልቡናሽ አይፍራ፤ በጎ ነገርን ያደርግልሻል።”