በከፈቱላትም ጊዜ ዮዲት ወጣች፥ አገልጋይቷም ከእርሷ ጋር፤ የከተማይቱ ሰዎች ተራራውን እስክትወርድና ሸለቆውን አልፋ እስክትሄድ ድረስ ይመለከቷት ነበር፤ ከዚያ በኋላ ግን ሊያዩአት አልቻሉም።
ይህንም በአደረጉ ጊዜ ዮዲት ወጣች፤ ብላቴናዋም ከእርሷ ጋር ወጣች፤ የከተማው ሰዎችም ካንባው ወርዳ ከሸለቆው እስክታልፍ ድረስ ያዩአት ነበር፤ ከዚህ በኋላ ግን አላዩአትም።