La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ንጉሥ ዲሜጥሮስ በሥሩ ያለው አገር በሰላም የሚገኝ መሆኑንና ሥልጣኑን የሚቃወም ምንም አለመኖሩን በማየት ሠራዊቱን ሁሉ አሰናብቶ እያንዳንዳቸው ወደመጡበት እንዲሄዱ አደረገ፤ ከእርሱ ጋር የቀሩት ከአሕዛብ ደሴት የቀጠራቸው የውጭ አገር ወታደሮች ብቻ ነበሩ።

Ver Capítulo



1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:38
0 Referencias Cruzadas