አጶሎንዮስ የቀለሶርያ አስተዳዳሪ እንዲሆን ዲሜጥሮስ አጸናለት፤ አጶሎንዮስም ብዙ ሠራዊት ሰብስቦ በያምንያ አጠገብ መጣና ሠፈረ፤ ወደ ሊቀ ካህናቱ ወደ ዮናታንም እንዲህ ሲል ላከ፤