La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በእኛ መካከል የተደረገውን ውል እናንተ ሁልጊዜ አጽንታችሁ ይዛችኋል፤ የእኛ ወዳጆች ሆናችሁ ቀርታችኋል፤ ወደ ጠላቶቻችን አልሄዳችሁም፤ ይህን ሁሉ አውቀናል፤ ስለዚህም ደስ ብሎናል።

Ver Capítulo



1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:26
0 Referencias Cruzadas