La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ስለዚህ ከዛሬ ቀን ጀምሮ የሕዝብህ ሊቀ ካህናት እንድትሆን ሾመንሃል፤ የእኛ ወገን እንድትሆንና ከእኛ ጋር ያለህን ወዳጅነት እንድትጠብቅ ‘የንጉሥ ወዳጅ’ የሚል ስም ሰጥተንሃል።” ለዮናታን የከፋይ ልብስና የወርቅ አክሊል በመላክ አከበረው። “በዚህም መሠረት ፍላጎታችንና ወንድማዊ ግንኙነታችንን እንድታውቅና እንድታጠናክርም እንፈልጋለን”።

Ver Capítulo



1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:20
0 Referencias Cruzadas