ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 9:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 “ከሰው ልጆችም ፍጹም የሆነ ሰው ቢኖር፥ በአንተ ዘንድም የምትገኝ ጥበብ ከእርሱ ብትርቅ እርሱ እንደ ኢምንት በሆነ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አንድ ፍጹም ከሰዎች መካከል ቢኖር እንኳን፥ ያንተ የሆነችውን ጥበብ ካላገኘ ቁጥሩ ከከንቱዎች ነው። ምዕራፉን ተመልከት |