ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 9:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እኔ ባሪያህና የሴት ባሪያህ ልጅ፥ ኀይሌ የደከመ ሰው፥ ዘመኔም ያነሰ፥ ሕግንና ፍርድንም ለማወቅ አነስተኛ ነኝና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እኔ አገልጋይህ የአገልጋይትህ ልጅ፥ ለአጭር ጊዜ የምኖር ደካማ ሰው፥ ስለ ሕጎችህና ስለ ፍትሕ የማላውቅ ነኝና። ምዕራፉን ተመልከት |