ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 9:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በዙፋንህ የምትቀመጥ ጥበብን ስጠኝ፥ ከባሮችህም ለይተህ አትናቀኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በዙፋንህ የምትቀመጥ ጥበብን ስጠኝ፤ ከልጆችህም መሀል አትነጥለኝ። ምዕራፉን ተመልከት |