ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 9:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 አንተ ጥበብን የሰጠኸው፥ ቅዱስ መንፈስህንም ወደ እርሱ ከላይ የላክህለት ሰው ካልሆነ በቀር ምክርህን ማን ዐወቀ? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 አንተ ጥበብን ባትሰጥ፥ ቅዱስ መንፈስህንም ባትልክ ኖሮ፥ ማን ፈቅድህን ሊያውቅ ይችል ነበር? ምዕራፉን ተመልከት |