ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 9:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የሚፈርስ ሥጋ ነፍስን ያሸንፋታልና፥ ይከብዳታልምና፥ ምድራዊ ማደሪያም ልብን ይሸፍናልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ፈራሹ ሥጋ ነፍስን ይከብዳታል፥ ምድራዊው ድንኳንም የሚያስብ ልቡናን ይጫነዋል። ምዕራፉን ተመልከት |