ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 9:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 “የእግዚአብሔርን ምክር የሚያውቅ ሰው ማን ነው? እግዚአብሔር የሚወድደውንስ ዐስቦ የሚያውቅ ማን ነው? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የእግዚአብሔርን ሐሳብ ሊያውቅ የሚችል ሰው ማን ነው? የጌታንስ ፈቃድ በውል የሚገነዘብ ማን ነው? ምዕራፉን ተመልከት |