ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 9:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አንተ የምታውቀውን ሥራ ሁሉ ታውቃለችና ንጹሕ አድርጋ ወደ ሥራዎች ሁሉ ትምራኝ፤ በኀይሏም ትጠብቀኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሁሉንም የምታውቅና የምትረዳ በመሆኗ፥ በሥራዎቼ ላይ ሁሉ በጥንቃቄ ትመራኛለች፤ ክብሯም ትጠብቀኛለች። ምዕራፉን ተመልከት |