ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 8:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የዝምድናዋም ቸርነት ወደ እግዚአብሔር ያቀርባልና ሁሉን የሚገዛ እርሱ ወደዳት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የእግዚአብሔርን ሕይወት በመጋራት የተከበረ የትውልድ ሐረጓን ይበልጥ ከፍ ከፍ አአደረገች፤ የሁሉም ጌታ የሆነው አምላክም ይወዳታል። ምዕራፉን ተመልከት |