ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 8:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እግዚአብሔር እርሷን ካልሰጠኝ በቀር እንደማላገኛት በዐወቅሁ ጊዜ ይህ ምክር ከጥበብ ሆነ፤ የማን ስጦታም እንደ ሆነች ዐውቅ ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ጸለይሁ፥ ለመንሁትም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ነገር ግን ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ጥበብን ማግኘት እንደማይቻል በመረዳቴ፥ ጥበብ የማን ስጣታ እንደ ሆነች መረዳቱ ራሱ የማስተዋል ምልክት ነው። ወደ ጌታ ጸለይሁ፥ ተማፀንሁት፥ ከልቤም እንዲህ አልሁ፦ ምዕራፉን ተመልከት |