ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 8:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ይህንም በራሴ ሳስብ ኖርሁ፤ ከኀጢአትም መንጻት እንደማይቻለኝ ዐውቄ በልቡናዬ በእርስዋ እተጋለሁ፤ የጥበብ ዝምድናዋ ሕያውነት ነውና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ይህን ሁሉ አሰላስልሁ፤ ሕያውነት ከጥበብ ጋር በዝምድና መኖሯን፤ ምዕራፉን ተመልከት |