ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 8:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከእርሷ ጋር መኖር መራራነት የለበትምና፥ ከደስታና ከሐሤትም በቀር ድካምና ኀዘን አይቀርብምና ወደ ቤቴ በገባሁ ጊዜ በእርሷ ዐርፋለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ወደ ቤቴ ስመለስ የምዝናናው ከእርሷ ጋር ነው፤ እርሷ ባለችበት ምሬት የለምና። ሕየወትን ከእርሷ ጋር ሲመሩ ሥቃይ የለም፥ ተድላና ደስታ ብቻ እንጂ። ምዕራፉን ተመልከት |