ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 7:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ሰው ወዳጅ፥ የጥበብ ወዳጅዋ፥ ዐዋቂ፥ እውነተኛ፥ ግዳጅ የሌለበት፥ ትዕግሥተኛ፥ ሁሉን የሚችል፥ ሁሉንም የሚጐበኝ፥ ንጹሓትና አስተዋዮች፥ ረቂቃትም በሆኑ ነፍሳት የሚያድር ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ኃያል፥ ደግ፥ የሰው ልጆች ወዳጅ፥ ቆራጥ፥ አስተማማኝ፥ የማትሸበር፥ ሁሉን የምትችል፥ ሁሉን የምትቆጣጠር፥ አስተዋይ፥ ንጹሕ፥ ረቂቅ፥ የሆኑትን መንፈሶች ዘልቆ የሚገባ መንፈሳዊ አካል አላት። ምዕራፉን ተመልከት |