ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 7:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከእርሷ ጋር በአንድነት በጎ ነገር ሁሉ መጣልኝ፤ ቍጥር የሌለው ባለጠግነትም በእጆችዋ አለ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 መልካም መልካሙ ሁ፥ ከእርሷ ጋር ወደ እኔ ቀረበ፤ ከእጆችዋም ተቆጥሮ የማይዘለቅ ሃብት አገኘሁ። ምዕራፉን ተመልከት |