ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 6:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እግዚአብሔር ፊት አይቶ አያዳላምና፤ የታላቁንም መከበር አያፍርምና፤ እንደዚሁም ታናሹንና ታላቁን ስለ ፈጠረ ለገዡና ለተገዡ ሁሉ ያስባል፤ ይወስንላቸዋልም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የሁሉም ጌታ ማንንም አይፈራምና፥ ታላቅነት እርሱን አያስደነግጠውም፤ ትንሹንና ትልቁን የፈጠረ፥ ለሁሉም የሚፈልገውን የሚሰጥ እርሱ ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |