ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 6:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ለተዋረደው ድሃ ግን ከቸርነት ሥራ የተነሣ ይቀልለታል፤ ኀይለኞች ሰዎች ግን በጽኑዕ ምርመራ ይመረመራሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የበታች ሹሞች ይታዘንላቸዋል፤ ይቅርታም ይደረግላቸዋል፤ ኃያላኑ ግን ተገቢውን ቅጣት ያገኛሉ። ምዕራፉን ተመልከት |