Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ጥበብ 6:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ጥበብ ምን​ድን ናት? እንደ ምንስ ነበ​ረች? እኔ እነ​ግ​ራ​ች​ኋ​ለሁ፤ የተ​ሰ​ወረ ምሥ​ጢ​ሯ​ንም ከእ​ና​ንተ አል​ሰ​ው​ርም። ነገር ግን ከጥ​ንት ጀምሮ አኳ​ኋ​ኗን እመ​ረ​ም​ራ​ለሁ፤ እር​ሷን ማወ​ቅ​ንም የተ​ገ​ለጠ አደ​ር​ጋ​ለሁ፤ እው​ነ​ት​ንም አል​ተ​ላ​ለ​ፍም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 የጥበብን ምንነትና አፈጣጠር ቀጥዬ አብራራለሁ፤ ምንም ምሥጢር አልደብቃችሁም፤ ከተፈጠረችበት ጊዜ ጀምሮ ያለውን ዕድገቷን እገልጻለሁ፤ ስለ እርሷ የምናውቀውን ሁሉ ይፋ አደርጋለሁ፤ ከእውነት ግን አልርቅም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ጥበብ 6:22
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች