ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 6:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ለእርስዋ የሚገቧትን ሰዎች ፈልጋ ትመጣለችና፥ በመንገድም ድንገት እንደ ሥዕል አምራ ትታያቸዋለች፤ በአሳብም ሁሉ ትገናኛቸዋለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የእርሷ የሆኑትን ሁሉ ትጠብቃቸዋለችና፤ በመንገዶቻቸው ላይ በቅንነት ትገለጥላቸዋለች፤ ሐሳቦቻቸውንም ታውቃለች። ምዕራፉን ተመልከት |