ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 6:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ነገሥታት ሆይ፥ ስሙ፤ አስተውሉም፤ የምድር ዳርቻንም የምትገዙ መኳንንት ሆይ፥ ዕወቁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ነገሥታት ሆይ እንዲገባችሁ አድምጡ፤ እናንተ ሥልጣናችሁ እስከ ምድር ዳርቻ የሚደርስ ተመከሩ፤ ምዕራፉን ተመልከት |