ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 5:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ከመዓቱ ድል ነጎድ ደንጊያም ፈጥኖ በረዶን ያወርዳል፤ የባሕሩም ውኃ በእነርሱ ላይ ይበሳጭባቸዋል፤ ፈሳሾችም ይነዋወጣሉ፤ ፈጥነውም ይከቧቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ወስፈንጠሩ በቁጣ የተሞሉ በረዶዎችን ያዘንባል፤ የባሕር ውሃዎች በእነርሱ ላይ ይነሳሉ፤ ወንዞችም ያለ ምሕረት ያጥለቀልቋቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |