ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 5:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ፈጥኖ ያገኛቸው ዘንድ በአሳቾች ሰዎች ላይ የመብረቆቹ ድል ነጎድ በቀጥታ ይሄድባቸዋል። መልካም ሆኖ ከተገተረ ቀስት እንደሚወረወር ፍላጻ ከደመናዎች ውስጥ ወደ ዓላማቸው ይወረወራሉ ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በደምብ ከተወጠረ ቀስት፥ እንደሚምዘገዘግ ፍላጻም፥ ከደመናዎች ውስጥ ኢላማቸውን ለመምታት ይፈተለካሉ። ምዕራፉን ተመልከት |