ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 5:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 መዓቱንም እንደሚቈርጥ ሰይፍ ይስላል፤ ዓለምም ከእርሱ ጋር ሆኖ አላዋቂዎችን ይዋጋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በሚገባ የታለሙት ጨረሮች፥ እኒያ መብረቃዊ ጦሮች ይወነጨፋሉ፤ ምዕራፉን ተመልከት |