ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 5:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የጽድቅ ጥሩርንም ይለብሳል፥ ማድላት የሌለበት የፍርድ ራስ ቍርንም ይቀዳጃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ፍትሕና ጥሩር፥ የማያዳግመውን ቀናተኛ ፍርዱን፥ የራስ ቁር ያደርገዋል፤ ምዕራፉን ተመልከት |