ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 3:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ኑሮአቸውም በምድር ላይ ቢበዛ ምንም አይቈጠርም፤ ሽምግልናቸውም በፍጻሜያቸው የጐሰቈለ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ረጅም ዕድሜ ቢያገኙ እንኳ ከንቱዎች ይሆናሉ፤ የሽምግልና ዘመናቸውም ያለ ክብር ያልፋል። ምዕራፉን ተመልከት |