Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ጥበብ 3:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 የተ​መ​ረ​ጠች የሃ​ይ​ማ​ኖት ዋጋ ትሰ​ጠ​ዋ​ለ​ችና፥ በሚ​ወ​ደድ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቤት ዕድሉ ይሰ​ጠ​ዋ​ልና በእጁ በደ​ልን ያል​ሠራ፥ በእ​ግ​አ​ብ​ሔ​ርም ላይ ክፉ ነገ​ርን ያላ​ሰበ ጃን​ደ​ረ​ባም ብፁዕ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 በእጆቹ ወንጀል ያልፈጸመ፥ በጌታም ላይ ክፉ ነገርን ያላሰበ ጃንደረባም የተባረከ ነው፤ ስለ ታማኝነቱ ልዩ ችሮታ ይደረግለታል፤ በጌታም ቤተ መቅደስ የእርሱ ድርሻ ከሁሉም የመረጠ ይሆናል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ጥበብ 3:14
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች