ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 2:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በእርሱ ዘንድም የተናቅን ሆነናል፤ ከርኵሰትም እንደሚርቅ ከመንገዳችን ይርቃል። የጻድቃንን መጨረሻ ያመሰግናል፤ እግዚአብሔርም አባቱ እንደ ሆነ ይመካል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በእሱ ዘንድ እኛ የምንታየው እንደተናቀ ነገር ነው፤ ከርኩሰትም እንደሚርቅ ከመንገዳችን ይርቃል፤ የትክክለኛ ሰው ፍጻሜው የባረከ ነው ብሎ ያምናል፤ እግዚአብሔር አባቴ ነው በማለትም ይመካል። ምዕራፉን ተመልከት |