ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 2:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ጻድቁን ድሃ እንቀማ፤ ለባልቴቲቱም አንራራ፤ ዕድሜው ብዙ ከሆነ ከሽማግሌም ሽበት የተነሣ አንፈር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ድኀና ትክክለኛ የሆነውን ሰው እንጨቁን፤ ስለ መበለቷም አንጨነቅ፤ ለሽበታም ሽማግሌዎች ክብር አንስጥ። ምዕራፉን ተመልከት |