ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 19:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በከበረች እጅህና ከፍ ባለች ክንድህ ተጋርደው፥ ወገኖችህ ሁሉ ባለፉበት ኀይለኛ ማዕበል መካከልም የለመለመ መስክ ታየ፤ ድንቅ ሥራህንም ባዩ ጊዜ ይህችን እጅህን አመሰገኑ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሕዝቡ በእጅህ ከለላ ስር ሆኖ፥ በድንቅ ሥራዎችህ እየተደመመ ባሕሩን አቋረጠ። ምዕራፉን ተመልከት |