ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 19:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የተገቧት የመከራ መጨረሻ ወደዚህ ሥራ ሳበቻቸው፤ ዝንጋዔም አሳታቸው፥ የጐደለውንም ፍርድ በፍርዶች ቍጥር ይፈጽሙና ይሞሉ ዘንድ ያገኛቸውን መከራ አላሰቡም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ዋጋቸው የሆነው ዕጣቸውም እንዲህማወደ ከፋው ድርጊት ገፋፋቸው፤ ከዚህ ቀደም የሆነውንም ሁሉ ረሱ። በመከራ ላይ መከራን ይጨምሩ ዘንድ፥ ቀሪውን ከፍተኛም ቅጣት ይቀበሉ ዘንድ ይህን ፈጸሙ። ምዕራፉን ተመልከት |