ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 18:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የተማማሉባትን መሐላ ባወቁ ጊዜ፥ በፍቅር ያስቧት ዘንድ አባቶቻችን ያቺን ሌሊት ዐወቋት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አባቶቻችን ያችን ምሽት አስቀድመው ያውቋት ነበር፤ እምነታቸውን በማን ላይ እንደጣሉ ያውቁም ስለ ነበር፥ ቃል ኪዳኑ እንደሚፈጸም እርግጠኞች ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |