ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 18:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አድልዎ የሌለባት ትእዛዝህንም እንደ ተሳለ ሰይፍ ታጥቆ፥ በመካከላቸውም ቆሞ አውራጃዎቻቸውን ሁሉ በሞት ሞላ፥ ሰማይንም ነካ፤ በምድርም ቁሞ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ዓለምን በሞት አጥለቀለቃት፤ ያረፈው በምድር ላይ ቢሆንም ሰማይን ነክቷል። ምዕራፉን ተመልከት |