ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 17:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በሚሳደቡት ላይ የትዕቢት ዘለፋ ሊሆንባቸው የስንፍና ድካም የሆነ የሟርት ሥራን ከወርቅና ከብር አደረጉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በዚህ ጊዜ አስማታዊ ምትሃታቸው ኃይሉ ሁሉ ከዳው፤ አውቃለሁ ባይነታቸውም የማይጨበጥ ሆነ። ምዕራፉን ተመልከት |